2 “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ በእግዚአብሔር ቤት አደባባይ ቆመህ፣ ለማምለክ ወደ እግዚአብሔር ቤት ከይሁዳ ከተሞች ለሚመጣው ሕዝብ ሁሉ ተናገር፤ አንዲትም ቃል ሳታስቀር የማዝህን ሁሉ ንገራቸው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 26
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 26:2