20 ደግሞም የቂርያትይዓሪም ሰው፣ የሸማያ ልጅ ኦርዮ፣ በእግዚአብሔር ስም ትንቢት የተናገረ ሌላው ሰው ነበር፤ እርሱም እንደ ኤርምያስ በዚህች ከተማና በዚህ ምድር ላይ ትንቢት ተናግሮ ነበር።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 26
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 26:20