ኤርምያስ 27:12 NASV

12 ለይሁዳ ንጉሥ ለሴዴቅያስም ይህንኑ መልእክት እንዲህ ብዬ ነገርሁት፤ “አንገታችሁን ከባቢሎን ንጉሥ ቀንበር በታች ዝቅ አድርጉ፤ እርሱንና ሕዝቡን አገልግሉ፤ በሕይወትም ትኖራላችሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 27

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 27:12