ኤርምያስ 27:16 NASV

16 እኔም ለካህናቱና ለዚህ ሕዝብ ሁሉ እንዲህ አልሁ፤ “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘የእግዚአብሔር ቤት ዕቃ ከባቢሎን ቶሎ ይመለሳል’ የሚሏችሁን ነቢያት አትስሟቸው፤ የሚነግሯችሁ የሐሰት ትንቢት ነውና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 27

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 27:16