ኤርምያስ 27:3 NASV

3 ወደ ይሁዳ ንጉሥ ወደ ሴዴቅያስ ወደ ኢየሩሳሌም በመጡት ሰዎች በኩል ለኤዶም፣ ለሞዓብ፣ ለአሞን፣ ለጢሮስና ለሲዶና ነገሥታት መልእክት ላክ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 27

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 27:3