ኤርምያስ 28:1 NASV

1 በዚያው ዓመት የይሁዳ ንጉሥ ሴዴቅያስ እንደ ነገሠ በዐራተኛው ዓመት፣ አምስተኛ ወር፣ የገባዖኑ ሰው የዓ ዙር ልጅ ነቢዩ ሐናንያ በእግዚአብሔር ቤት በካህናቱና በሕዝቡ ሁሉ ፊት እንዲህ አለኝ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 28

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 28:1