ኤርምያስ 28:3 NASV

3 የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር ከእግዚአብሔር ቤት ወደ ባቢሎን የወሰዳቸውን ዕቃዎች ሁሉ በሁለት ዓመት ጊዜ ውስጥ መልሼ አመጣለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 28

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 28:3