6 “አሜን፤ እግዚአብሔር ያድርገው፤ የእግዚአብሔርን ቤት ዕቃ ሁሉ፣ ተማርከው የተወሰዱትንም ምርኮኞች ሁሉ ከባቢሎን በመመለስ፣ እግዚአብሔር የተናገርኸውን ቃል ይፈጽም።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 28
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 28:6