ኤርምያስ 28:9 NASV

9 ነገር ግን ስለ ሰላም ትንቢት የተናገረ ነቢይ እግዚአብሔር በእውነት እንደላከው የሚታወቀው የተናገረው ትንቢት ሲፈጸም ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 28

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 28:9