ኤርምያስ 29:14 NASV

14 እኔም እገኝላችኋለሁ” ይላል እግዚአብሔር፤ “ከምርኮም እመልሳችኋለሁ፤ እናንተንም ከበተንሁበት አገርና ስፍራ ሁሉ እመልሳችኋለሁ” ይላል እግዚአብሔር፤ “በምርኮ ምክንያት ወዳስለቀቅኋችሁም ምድር እመልሳችኋለሁ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 29

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 29:14