ኤርምያስ 29:6 NASV

6 አግብታችሁ ወንዶችና ሴቶች ልጆችን ውለዱ፤ ወንዶች ልጆቻችሁንና ሴቶች ልጆቻችሁን አጋቡ፤ እነርሱም ወንዶችና ሴቶች ልጆችን ይውለዱ፤ ቍጥራችሁም በዚያ ምድር ይብዛ እንጂ አይነስ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 29

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 29:6