ኤርምያስ 29:8 NASV

8 የእስራኤል አምላክ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር በእርግጥ እንዲህ ይላልና፤ “በመካከላችሁ ያሉት ነቢያትና ጠንቋዮች አያታልሏችሁ፤ የሚያልሙላችሁንም ሕልም አትስሙ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 29

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 29:8