ኤርምያስ 3:19 NASV

19 “እኔም፣“ ‘የተመረጠችውን ምድር፣የትኛውም ሕዝብ ያላገኘውን የተዋበች ርስት ልሰጥሽ፣እንደ ወንዶች ልጆቼ ምንኛ በደስታ ልቍጠርሽ” አልሁ፤‘አባቴ’ ብለሽ የምትጠሪኝ፣እኔንም ከመከተል ዘወር የማትይ መስሎኝ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 3:19