23 በእርግጥ በኰረብቶች ላይ፣እንዲሁም በተራሮች ላይ፣ ሆ! ብለን መውጣታችን መታለል ነው፤በእርግጥ የእስራኤል መዳን፣በአምላካችን በእግዚአብሔር ነው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 3
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 3:23