ኤርምያስ 30:10 NASV

10 “ ‘ስለዚህ፤ አገልጋዬ ያዕቆብ ሆይ፤ አትፍራ፤እስራኤል ሆይ፤ አትደንግጥ፤’ይላል እግዚአብሔር፤‘አንተን ከሩቅ አገር፣ዘርህንም ከተማረኩበት ምድር እታደጋለሁ፤ያዕቆብ ተመልሶ በሰላምና በርጋታ ይቀመጣል፣የሚያስፈራውም አይኖርም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 30

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 30:10