ኤርምያስ 30:3 NASV

3 እነሆ፣ ሕዝቤን እስራኤልንና ይሁዳን’ ይላል እግዚአብሔር፤ ‘ለአባቶቻቸው ወደ ሰጠኋት ምድር የምመልስበት ጊዜ ተቃርቦአል፤ እነርሱም ይወርሷታል’ ይላል እግዚአብሔር።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 30

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 30:3