13 ኰረዶች ይዘፍናሉ፤ ደስም ይላቸዋል፤ጐረምሶችና ሽማግሌዎችም ይፈነጥዛሉ፤ልቅሶአቸውን ወደ ደስታ እለውጣለሁ፤ከሐዘናቸውም አጽናናቸዋለሁ፤ ደስታንም እሰጣቸዋለሁ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 31
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 31:13