ኤርምያስ 31:23 NASV

23 የእስራኤል አምላክ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ምርኮአቸውን በመለስሁላቸው ጊዜ፣ እነርሱ በይሁዳ ምድርና በከተሞቿ፣ ‘አንተ የጽድቅ ማደሪያ ቅዱስ ተራራ ሆይ፤ እግዚአብሔር ይባርክህ!’ የሚል አነጋገር እንደ ገና ይጠቀማሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 31

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 31:23