ኤርምያስ 31:33 NASV

33 “ነገር ግን ከዚያ ጊዜ በኋላ፣ከእስራኤል ቤት ጋር የምገባው ኪዳን ይህ ነው” ይላል እግዚአብሔር፤“ሕጌን በልቡናቸው አኖራለሁ፤በልባቸውም እጽፈዋለሁ።እኔ አምላክ እሆናቸዋለሁ፤እነርሱም ሕዝቤ ይሆናሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 31

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 31:33