ኤርምያስ 31:40 NASV

40 ሬሳና ዐመድ የሚጣልበት ሸለቆ በሙሉ፣ በምሥራቅ በኩል የቄድሮንን ሸለቆ ይዞ እስከ ፈረስ በር የሚደርሰው ደልዳላ ቦታ ሁሉ ለእግዚአብሔር የተቀደሰ ይሆናል፤ ከእንግዲህም ከተማይቱ አትነቀልም፤ አትፈርስምም።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 31

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 31:40