ኤርምያስ 33:6 NASV

6 “ ‘ይሁን እንጂ፣ ፈውስንና ጤንነትን እንደ ገና እሰጣታለሁ፤ ሕዝቤንም እፈውሳለሁ፤ በብዙ ሰላምና በርጋታ እንዲኖሩ አደርጋለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 33

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 33:6