ኤርምያስ 34:20 NASV

20 ነፍሳቸውን ለሚሹ ጠላቶቻቸው አሳልፌ እሰጣለሁ፤ ሬሳቸውም ለሰማይ ወፎችና ለምድር አራዊት መብል ይሆናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 34

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 34:20