ኤርምያስ 35:11 NASV

11 ነገር ግን የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደናፆር ይህችን ምድር በወረረ ጊዜ፣ ኑ፤ ከባቢሎን ሰራዊትና ከሶርያ ሰራዊት ሸሽተን ወደ ኢየሩሳሌም እንሂድ’ ተባባልን፤ ስለዚህም በኢየሩሳሌም ተቀመጥን።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 35

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 35:11