ኤርምያስ 35:4 NASV

4 ወደ እግዚአብሔር ቤት አመጣኋቸው፤ ወደ ሐናን ልጆች ክፍልም አስገባኋቸው፤ የሐናን አባት ጌዴልያም የእግዚአብሔር ሰው ነበረ። ክፍሉም በመኳንንቱ ክፍል አጠገብ፣ ከመዕሤያ ክፍል በላይ ነበር፤ መዕሤያም የበር ጠባቂው የሰሎም ልጅ ነበረ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 35

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 35:4