ኤርምያስ 36:16 NASV

16 እነርሱም ቃሉን ሁሉ በሰሙ ጊዜ እርስ በርሳቸው በፍርሀት በመተያየት ባሮክን፣ ይህን ሁሉ ቃል ለንጉሡ መንገር ይገባናል።” አሉት፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 36

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 36:16