ኤርምያስ 36:32 NASV

32 ኤርምያስም ሌላ ብራና ወስዶ ለኔርያ ልጅ ለጸሓፊው ለባሮክ ሰጠው፤ ባሮክም የይሁዳ ንጉሥ ኢዮአቄም በእሳት ባቃጠለው ብራና ላይ የነበረውን ቃል ሁሉ ከኤርምያስ አፍ ተቀብሎ ጻፈበት፤ ብዙ ተመሳሳይ ቃልም ተጨመረበት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 36

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 36:32