ኤርምያስ 37:17 NASV

17 ከዚያም በኋላ ንጉሡ ሴዴቅያስ ላከበትና ወደ ቤተ መንግሥት አስመጣው፤ ለብቻውም ወስዶ፣ “ከእግዚአብሔር የመጣ ቃል አለህ?” በማለት ጠየቀው።ኤርምያስም፣ “አዎን አለ፤ ለባቢሎን ንጉሥ ዐልፈህ ትሰጣለህ” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 37

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 37:17