ኤርምያስ 37:3 NASV

3 ንጉሡ ሴዴቅያስም፣ “ወደ አምላካችን ወደ እግዚአብሔር ስለ እኛ ጸልይ” በማለት የሰሌምያን ልጅ ዮካልንና ካህኑን የመዕሤያን ልጅ ሶፎንያስን ወደ ነቢዩ ወደ ኤርምያስ ላከ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 37

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 37:3