11 አቤሜሌክም ሰዎቹን ይዞ በቤተ መንግሥቱ ግምጃ ቤት ሥር ወዳለው ክፍል ሄደ፤ ያረጀ ጨርቅና ያለቀ ልብስ ከዚያ ወስዶ ወደ ኤርምያስ ወደ ጒድጓዱ ውስጥ በገመድ አወረደለት።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 38
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 38:11