ኤርምያስ 39:10 NASV

10 ንብረት ያልነበራቸውን ድኾች ግን የክብር ዘበኞች አዛዥ ናቡዘረዳን፣ በይሁዳ ምድር ተዋቸው፤ በዚያ ጊዜም የወይን አትክልት ቦታና የዕርሻ መሬት ሰጣቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 39

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 39:10