ኤርምያስ 39:16 NASV

16 “ሂድና ለኢትዮጵያዊው አቤሜሌክ እንዲህ በለው፤ ‘የእስራኤል አምላክ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ እድገት ሳይሆን ጥፋት በማምጣት በዚህች ከተማ ላይ ቃሌን እፈጽማለሁ፤ በዚያ ጊዜ በዐይንህ እያየህ ይህ ይፈጸማል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 39

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 39:16