19 ወይ አበሳዬ! ወይ አበሳዬ!ሥቃይ በሥቃይ ላይ ሆነብኝ፤አወይ፣ የልቤ ጭንቀት!ልቤ ክፉኛ ይመታል፤ዝም ማለት አልችልም፤የመለከትን ድምፅ፣የጦርነትንም ውካታ ሰምቻለሁና።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 4
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 4:19