30 አንቺ ለጥፋት የተዳረግሽ ሆይ፤ ምን መሆንሽ ነው?ቀይ ቀሚስ የለበስሽው ለምንድ ነው?ለምን በወርቅ አጌጥሽ?ዐይኖችሽንስ ለምን ተኳልሽ?እንዲያው በከንቱ ተሽሞንሙነሻል፤የተወዳጀሻቸው ንቀውሻልና፤ነፍስሽንም ሊያጠፉ ይፈልጋሉ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 4
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 4:30