11 በሞዓብ፣ በአሞን፣ በኤዶምና በሌሎች አገሮች ሁሉ የነበሩ አይሁድ በሙሉ የባቢሎን ንጉሥ፣ ሰዎችን በይሁዳ እንዳስ ቀረና የሳፋን ልጅ የአኪቃምን ልጅ ጎዶልያስን በላያቸው እንደ ሾመ በሰሙ ጊዜ፣
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 40
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 40:11