ኤርምያስ 40:14 NASV

14 “የአሞናውያን ንጉሥ በአሊስ አንተን ለመግደል የናታንያን ልጅ እስማኤልን እንደላከው አታውቅምን?” አሉት። የአኪቃም ልጅ ጎዶልያስ ግን አላመናቸውም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 40

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 40:14