ኤርምያስ 41:17 NASV

17 ከዚያም ተነሥተው ሄዱ፤ ወደ ግብፅም በማምራት በቤተልሔም አጠገብ ባለችው በጌሮት ከመዓም ዐረፉ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 41

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 41:17