ኤርምያስ 43:12 NASV

12 እርሱ የግብፅ አማልክት ቤተ ጣዖቶች ላይ እሳት ይለኵሳል፤ ያቃጥላቸዋልም፣ አማልክታቸውንም ማርኮ ይወስዳል። እረኛ ልብሱን እንደሚጐናጸፍ የግብፅን ምድር ተጐናጽፎ ከዚያ በሰላም ይሄዳል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 43

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 43:12