ኤርምያስ 43:5 NASV

5 ነገር ግን፣ የቃሪያ ልጅ ዮሐናንና የጦር መኮንኖቹ ሁሉ፣ በይሁዳ ምድር ለመቀመጥ ከተበተኑበት ከአሕዛብ ሁሉ መካከል የተመለሱትን የይሁዳን ቅሬታዎች ሁሉ ይዘው ሄዱ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 43

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 43:5