ኤርምያስ 43:9 NASV

9 “ትልልቅ ድንጋዮች ውሰድና በጣፍናስ ባለው የፈርዖን ቤተ መንግሥት በር ላይ የይሁዳ ሰዎች እያዩ በሸክላ ጡብ ወለል ውስጥ ቅበራቸው፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 43

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 43:9