ኤርምያስ 46:27 NASV

27 “አገልጋዬ ያዕቆብ ሆይ፤ አትፍራ፤እስራኤል ሆይ፤ አትሸበር፤አንተን ከሩቅ ስፍራ፣ዘርህንም ተማርኮ ከሄደበት ምድር አድናለሁ።ያዕቆብም ተመልሶ በሰላምና በርጋታ ይቀመጣል፤የሚያስፈራውም አይኖርም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 46

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 46:27