2 ከእንግዲህ ሞዓብ አትከበርም፤ሰዎች በሐሴቦን ተቀምጠው፣‘ኑ ያቺን አገር እናጥፋት’ ብለው ይዶልቱባታል።መድሜን ሆይ፤ አንቺም ደግሞ ጸጥ ትደረጊያለሽ፤ሰይፍም ያሳድድሻል።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 48
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 48:2