31 “ተነሡ፣ ተዘልሎ የተቀመጠውን፣በራሱ ተማምኖ የሚኖረውን ሕዝብ ውጉ፤”ይላል እግዚአብሔር፤“መዝጊያና መቀርቀሪያ በሌለው፤ለብቻው በሚኖረው ሕዝብ ላይ ዝመቱ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 49
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 49:31