ኤርምያስ 49:36 NASV

36 ከአራቱ የሰማይ ማእዘናት፣በኤላም ላይ አራቱን ነፋሳት አመጣለሁ፤ወደ አራቱም ነፋሳት እበትናቸዋለሁ፤ከኤላም የሚማረኩት የማይደርሱበት፣አገር አይገኝም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 49

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 49:36