14 ስለዚህ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“ሕዝቡ ይህን ቃል ስለ ተናገረ፣ቃሌን በአፍህ ውስጥ የሚፋጅ እሳት፣ይህንም ሕዝብ ማገዶ አደርጋለሁ፤እሳቱም ይበላቸዋል።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 5
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 5:14