ኤርምያስ 51:29 NASV

29 ሰው በዚያ መኖር እስከማይችል ድረስ፣የባቢሎንን ምድር ባድማ ለማድረግ፣ እግዚአብሔር በባቢሎን ላይ ያቀደው ስለሚጸና፣ምድር ትናወጣለች፤ በሥቃይም ትወራጫለች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 51

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 51:29