ኤርምያስ 51:31 NASV

31 ከተማዪቱ ሙሉ በሙሉ መያዟን፣ለባቢሎን ንጉሥ ለመንገር፣አንዱ ወሬኛ ሌላውን ወሬኛ፣አንዱ መልእክተኛ ሌላውን መልእክተኛ ወዲያው ወዲያው ይከተላል፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 51

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 51:31