6 “ከባቢሎን ሸሽታችሁ ውጡፈጥናችሁም ሕይወታችሁን አትርፉ!በኀጢአቷ ምክንያት አትጥፉ። የእግዚአብሔር የበቀል ጊዜ ነው፤እርሱም የሥራዋን ይከፍላታል።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 51
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 51:6