1 ሴዴቅያስ ሲነግሥ ዕድሜው ሃያ አንድ ዓመት ነበረ፤ በኢየሩሳሌም ዐሥራ አንድ ዓመት ነገሠ፤ የእናቱም ስም አሚጣል ሲሆን፣ እርሷም የሊብና ሰው የኤርምያስ ልጅ ነበረች።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 52
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 52:1