ኤርምያስ 52:21 NASV

21 እያንዳንዱም ዐምድ ከፍ ታውዐሥራ ስምንት ክንድ ዙሪያ ክቡም ዐሥራ ሁለት ክንድ ነበረ፤ ውስጡ ክፍት ስለ ሆነ የእያንዳንዱ ከንፈር ውፍረት አራት ጣት ነበረ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 52

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 52:21