ኤርምያስ 52:4 NASV

4 ስለዚህ ሴዴቅያስ በነገሠ በዘጠነኛው ዓመት በዐሥረኛው ወር፣ ከወሩም በዐሥረኛው ቀን፣ የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር ሰራዊቱን ሁሉ አስከትቶ በኢየሩሳሌም ላይ ዘመተ፤ ከተማዪቱንም ከበቧት፤ በዙሪያውም የዐፈር ድልድል ሠሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 52

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 52:4